Announcement ISO 21001፡2018

ISO 21001፡2018

15th January, 2026

ISO 21001፡2018 ተግባራዊ ማድረግ ሰርፍኬት ማግኘት ብቻ ዋነኛ ግቡ እንዳልሆነ በወርቃማ  ሰኞ የእውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ላይ ተገለጸ፡፡

 

በምሥራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የISO 21001፡2018 Educational Organization Management Systems ትግበራ የኮሌጁን የአፈጻጸም ከማሳደግ አኳያ ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with